Nared General Trading logo

ናሬድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር - የቅጥር ማስታወቂያ

Nared General Trading
Full-time
On-site
Addis Ababa, Ethiopia
Management Jobs in Ethiopia, Telecommunications Jobs in Ethiopia

ናሬድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር - የቅጥር ማስታወቂያ

ድርጅታችን ናሬድ ጠቅላላ ንግድ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በሚሰራው የአጋርነት ስራዎች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ድርጅቱ የሚፈልጋቸው የስራ መደቦች እና መስፈርቶች ከዚህ በታች ቀርበዋል፡

1. ቴሌኮም ሽያጭ ኦፕሬሽን ኮርዲኔተር (Telecom Sales Operation Coordinator)

ብዛት፡ 2

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ፓስተር አደባባይ ፤ ልደታ ወይንም ቂርቆስ

ተፈላጊ የስራ ልምድ፡ በቴሌኮም ሽያጭ ሱፐርቪዥን ወይም በኦፕሬሽን ኮርዲኔተርነት የ1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት።

ተጨማሪ ክህሎቶች፡

  • የቴሌኮም ምርቶችን እና አገልግሎቶችን በሚገባ ማወቅ።
  • በሽያጭ ኦፕሬሽን እና አሰራር ላይ ጠንካራ ግንዛቤ።
  • ቡድንን የማስተባበር እና የመምራት ብቃት።
  • ጥሩ የኮሙኒኬሽን እና የሰዎች ግንኙነት ክህሎት።
  • የኮምፒውተር አጠቃቀም እውቀት።