F

Cleaner/ጽዳት

Ficom Business plc
Full-time
On-site
Addis Ababa, Ethiopia
3,500 Br - 4,000 Br ETB monthly
Hospitality and Hotel Jobs in Ethiopia

የስራው ዝርዝር
• ተፈላጊ ፆታ ሴት ብቻ
• የኮፊ ሾፕ ጽዳት መጠበቅ ማለትም ወለል፤ ጠረጴዛዎች እና መስኮቶች
• መታጠቢያ ቤት ጽዳት መጠበቅ
• የተደረደሩ እቃዎችን መወልወል
• ብርጭቆዎችን በስነ - ስርአት ማጠብ
• አስፈላጊ ግብአቶች የተሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ
• 10ኛ ክፍል የጨረሰች እና ከዚያ በላይ
• አስፈላጊ በሆነ ሰአት መላላክ የምትችል
• በአፋጣኝ ስራ መጀመር እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል
• የስራ ልምድ በሙያው ቢኖር ይመረጣል
ለ ማመልከት _ 0923273155

Address: Kera, Addis Ababa, Ethiopia