Q
የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
Quality Detergent
1 day ago
Full-time
On-site
Addis Ababa, Ethiopia
10,000 Br - 11,000 Br ETB monthly
Fresh Graduate Jobs in Ethiopia, Sales & Marketing Jobs in Ethiopia
የሥራ መደብ፦ የሽያጭ ባለሙያ (Sales Representative)
የድርጅት ስም፦ Quality Detergent
📈 ደመወዝ፦ 10,000+ ብር
📍 የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
💼 የሥራ አይነት፦ የትርፍ ጊዜ / የሙሉ ጊዜ | ቋሚ
📅 የማመልከቻ መዝጊያ፦ 30-01-2019
መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የሥራ ልምድ፦ የቀድሞ የሥራ ልምድ አያስፈልግም።
አዲስ ተመራቂዎች/የሥራ ልምድ የሌላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ።
ዋና የሥራ ኃላፊነት
የድርጅቱን ምርቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅና መሸጥ።
አዳዲስ ደንበኞችን መፈለግና የደንበኞችን ግንኙነት ማሳደግ።
የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት በትጋት መስራት።
ለማመልከት
📩 Telegram፦ @Quality_126